ZafTips - ዛፍ ቲፕስ
ZafTips - ዛፍ ቲፕስ
  • Видео 370
  • Просмотров 1 226 620
German-Amharic | Adjektivdeklination im Dativ | ገላጮችን አጠቃቀም በዳቲፍ
Alle Adjektivdeklinationen im Nominativ, Akkusativ, Dativ & Genetiv ruclips.net/p/PLha3oCVIp1KwLQ3AjWGeYHkqUIcN2CDbD
ጠቃሚ ነገር እንዳገኛችሁበት ተስፋ እናደርጋለን!!
በተጨማሪም Join us on:
RUclips: bit.ly/3inH8Jf​
Facebook: ZafTipsFanPage​
Instagram: zaf_tips​
TikTok: bit.ly/38VMIiU​
Telegram: bit.ly/3qwFuHR
Просмотров: 792

Видео

German-Amharic | Adjektivdeklination im Akkusativ | ገላጮችን አጠቃቀም በአኩሳቲፍ
Просмотров 6202 месяца назад
Alle Adjektivdeklinationen im Nominativ, Akkusativ, Dativ & Genetiv ruclips.net/p/PLha3oCVIp1KwLQ3AjWGeYHkqUIcN2CDbD ጠቃሚ ነገር እንዳገኛችሁበት ተስፋ እናደርጋለን!! በተጨማሪም Join us on: RUclips: bit.ly/3inH8Jf​ Facebook: ZafTipsFanPage​ Instagram: zaf_tips​ TikTok: bit.ly/38VMIiU​ Telegram: bit.ly/3qwFuHR
ተጨማሪ ወይስ ተፈጥሯዊ ስኳር | Added or Natural Sugar
Просмотров 1862 месяца назад
ተጨማሪ ወይስ ተፈጥሯዊ ስኳር | Added or Natural Sugar
German-Amharic | Adjektivdeklination im Nominativ | ገላጮችን አጠቃቀም በኖሚናቲፍ
Просмотров 3032 месяца назад
German-Amharic | Adjektivdeklination im Nominativ | ገላጮችን አጠቃቀም በኖሚናቲፍ
German-Amharic | Datum mit Ordinalzahlen | ቀናቶችን በመደበኛ ቁጥሮች
Просмотров 5052 месяца назад
German-Amharic | Datum mit Ordinalzahlen | ቀናቶችን በመደበኛ ቁጥሮች
German-Amharic | Haben & Sein im Präteritum | መኖር እና መሆን በአላፊ ግዜ ውስጥ
Просмотров 4072 месяца назад
German-Amharic | Haben & Sein im Präteritum | መኖር እና መሆን በአላፊ ግዜ ውስጥ
German-Amharic | Imperativ (Plural) | ኢምፔራቲፍ (በብዛት)
Просмотров 3993 месяца назад
German-Amharic | Imperativ (Plural) | ኢምፔራቲፍ (በብዛት)
German-Amharic | Alphabets | ፊደላት
Просмотров 4353 месяца назад
German-Amharic | Alphabets | ፊደላት
German-Amharic | Imperativ(Singular) | ኢምፔራቲፍ (ነጠላ)
Просмотров 8506 месяцев назад
German-Amharic | Imperativ(Singular) | ኢምፔራቲፍ (ነጠላ)
German-Amharic | Lokale Präpositionen mit Dativ | ዳቲፍን የሚጠቀሙ ቅድመ-ቅጥያዎች
Просмотров 1,2 тыс.7 месяцев назад
German-Amharic | Lokale Präpositionen mit Dativ | ዳቲፍን የሚጠቀሙ ቅድመ-ቅጥያዎች
German-Amharic | Der Komparativ und Superlativ | ንፅፅር እና ማበላለጥ
Просмотров 7987 месяцев назад
German-Amharic | Der Komparativ und Superlativ | ንፅፅር እና ማበላለጥ
Warum haben viele afrikanische Länder „Grün oder Gelb oder Rot“ Farben in ihren Flaggen ?
Просмотров 1608 месяцев назад
Warum haben viele afrikanische Länder „Grün oder Gelb oder Rot“ Farben in ihren Flaggen ?
German-Amharic | Akkusativ oder Dativ | አኩሳቲፍ ወይስ ዳቲፍ
Просмотров 2,1 тыс.9 месяцев назад
German-Amharic | Akkusativ oder Dativ | አኩሳቲፍ ወይስ ዳቲፍ
German-Amharic | Was ist Dativ ??? | ዳቲፍ ምንድነው ???
Просмотров 2,2 тыс.Год назад
German-Amharic | Was ist Dativ ??? | ዳቲፍ ምንድነው ???
German-Amharic | Die Temporale Adverbien | ከግዜ ጋር የተገናኙ ተውሳከ ግሶች
Просмотров 1,1 тыс.Год назад
German-Amharic | Die Temporale Adverbien | ከግዜ ጋር የተገናኙ ተውሳከ ግሶች
German-Amharic | Die Zeitpräpositionen | ከግዜ ጋር የተገናኙ ቅድመ-ቅጥያዎች
Просмотров 1,2 тыс.Год назад
German-Amharic | Die Zeitpräpositionen | ከግዜ ጋር የተገናኙ ቅድመ-ቅጥያዎች
German-Amharic | Die Personalpronomen im Akkusativ | ተውላጠ ስሞች በአኩሳቲፍ
Просмотров 1,6 тыс.Год назад
German-Amharic | Die Personalpronomen im Akkusativ | ተውላጠ ስሞች በአኩሳቲፍ
ለምንድነው መቀመጥ አዲሱ ማጨስ የሆነው? | Why is Sitting The New Smoking ?
Просмотров 324Год назад
ለምንድነው መቀመጥ አዲሱ ማጨስ የሆነው? | Why is Sitting The New Smoking ?
German-Amharic | Doch | መልስ ለአሉታዊ ጥያቄዎች (እረ …/ አዎ….)
Просмотров 915Год назад
German-Amharic | Doch | መልስ ለአሉታዊ ጥያቄዎች (እረ …/ አዎ….)
German-Amharic | Das Partizip 2 (Perfekt) | ያለፈ ግዜ 2
Просмотров 967Год назад
German-Amharic | Das Partizip 2 (Perfekt) | ያለፈ ግዜ 2
German-Amharic | Sein oder Haben | መሆን ወይስ መኖር
Просмотров 2,5 тыс.Год назад
German-Amharic | Sein oder Haben | መሆን ወይስ መኖር
German-Amharic | Trennbare Verben Teil 2 | የሚለያዩ(የሚነጣጠሉ) ግሶች ክፍል 2
Просмотров 1,2 тыс.Год назад
German-Amharic | Trennbare Verben Teil 2 | የሚለያዩ(የሚነጣጠሉ) ግሶች ክፍል 2
German-Amharic | Trennbare Verben Teil 1 | የሚለያዩ(የሚነጣጠሉ) ግሶች ክፍል 1
Просмотров 1,5 тыс.Год назад
German-Amharic | Trennbare Verben Teil 1 | የሚለያዩ(የሚነጣጠሉ) ግሶች ክፍል 1
የፔይፓል ዋና ዋና አገልግሎቶች | PayPal Hauptdienste
Просмотров 581Год назад
የፔይፓል ዋና ዋና አገልግሎቶች | PayPal Hauptdienste
ባንክ አካውንታችንን ፔይፓል ውስጥ ማስገባት | Bankkonto in Paypal hinzufügen
Просмотров 529Год назад
ባንክ አካውንታችንን ፔይፓል ውስጥ ማስገባት | Bankkonto in Paypal hinzufügen
ፔይፓል ያለ ባንክ አካውንት እንዴት እንከፍታለን | Paypal Konto Erstellen ohne Bankkonto
Просмотров 588Год назад
ፔይፓል ያለ ባንክ አካውንት እንዴት እንከፍታለን | Paypal Konto Erstellen ohne Bankkonto
German-Amharic | Possessivartikel (mein, dein, sein...) | የኔ ያንተ ያንቺ የሱ...
Просмотров 1,1 тыс.Год назад
German-Amharic | Possessivartikel (mein, dein, sein...) | የኔ ያንተ ያንቺ የሱ...
የህፃናት ኤሌክትሮኒክስ አጠቃቀም እና ጉዳቶቹ Children's Electronics Usage & Its Disadvantage
Просмотров 286Год назад
የህፃናት ኤሌክትሮኒክስ አጠቃቀም እና ጉዳቶቹ Children's Electronics Usage & Its Disadvantage
German-Amharic | Informell und formell | መደበኛ ያልሆነ እና መደበኛ(የአነጋገር ዘዬዎች)
Просмотров 6952 года назад
German-Amharic | Informell und formell | መደበኛ ያልሆነ እና መደበኛ(የአነጋገር ዘዬዎች)
German-Amharic | Der Plural (Regeln zur Pluralbildung) | ብዙ ቁጥር (ብዙ ቁጥርን ለመገንባት የሚጠቅሙ ህጎች)
Просмотров 7522 года назад
German-Amharic | Der Plural (Regeln zur Pluralbildung) | ብዙ ቁጥር (ብዙ ቁጥርን ለመገንባት የሚጠቅሙ ህጎች)

Комментарии

  • @Akusumawitkidagitewelde
    @Akusumawitkidagitewelde 12 часов назад

    Enamesgnalen tebarek

    • @zaftips
      @zaftips 4 минуты назад

      አሜን አክሱማዊት 🙏🏼

  • @Eyerus-ci3nx
    @Eyerus-ci3nx 16 часов назад

    እኔ በቀኝ ጎኔ ላይ ልክ እንደ አይን ጉድፍ ይቆረቁረኛል ምንድ ነው እሲኪ መልሱኝ ካወቃችሁ በእግዛብሄር ተቸገርኩ

    • @zaftips
      @zaftips 2 минуты назад

      በጣም የሚቆረቁር አይነት ስሜት ከሆነ ትርፍ አንጀት ሊሆን ስለሚችል በፍጥነት የህክምና ባለሙያ ጋር ሄደሽ ለመታየት ሞክሪ። አደገኛና አጣዳፊ ስለሆነ። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @nebunebu262
    @nebunebu262 2 дня назад

    Tanks

    • @zaftips
      @zaftips 2 дня назад

      You are Welcome 🙏🏼

  • @Abi.germany
    @Abi.germany 2 дня назад

    ዛፍዬ ድንግል ማርአም እድሜ እና ጤና ትስቲ

    • @zaftips
      @zaftips 2 дня назад

      አሜን አቢ 🙏🏼

  • @user-rk3lo6cj8c
    @user-rk3lo6cj8c 3 дня назад

    ትምህርቶች በጣም ጥሩ ናቸው እስቲ ከተመቸ ኢሜል አጻጻፍ ብታስተምረን ደስ ይለኛል.bitte🙏🙏🙏

    • @zaftips
      @zaftips 3 дня назад

      እሺ ከደብዳቤ ጋር የተገናኙ አዲስ ቪድዮዎችን አዘጋጃለሁ። 🙏🏼

    • @user-rk3lo6cj8c
      @user-rk3lo6cj8c 3 дня назад

      @@zaftips vielen danke 🙏🙏

    • @zaftips
      @zaftips 2 дня назад

      🙏🏼

  • @toybamolla2083
    @toybamolla2083 4 дня назад

    Ob,es,wenn,als… ልዮነታቸዉ ምንድን ነዉ መቼስ ነዉ የምንጠቀማቸዉ ወንድም ዛፍT.

    • @zaftips
      @zaftips 3 дня назад

      በኮሜንት ለመመለስ ከባድ ነው። tiktok lay astawshign live sinimar

    • @toybamolla2083
      @toybamolla2083 3 дня назад

      @@zaftipsK👍

  • @user-zy3dx7qq2p
    @user-zy3dx7qq2p 4 дня назад

    Yet new yetmarkew be scolar sheep ena german kuankua a1.2temary negh

    • @zaftips
      @zaftips 3 дня назад

      Tiyakew algebagnim. Kuankuawn yetemarkubetin maletish new ?

  • @user-in4gv1vy1r
    @user-in4gv1vy1r 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

    • @zaftips
      @zaftips 4 дня назад

      🙏🏼 ❤️

  • @tsegahailu6129
    @tsegahailu6129 5 дней назад

    ቸኮሌት ከምድነው የሚስራው

    • @zaftips
      @zaftips 4 дня назад

      ካካዎ ከሚባል ነገር ነው የሚሰራው። ተጨማሪ ነገሮች እንደ ቸኮሌቱ አይነት ይጨመራሉ ለጣእም እና አይነት - ስኳር ፣ ቫኒላ፣ ቡና ፣ የተለያዮ የፍራፍሬ ጣእሞች…..

  • @user-gw5id7jg8m
    @user-gw5id7jg8m 6 дней назад

    ዶክተር እኔ ማለት ነዉ በላይ በኩል አያመኝም ምላሴን እታች ጉሮሮ አጠገብ ነው ያባበጡ ነገሮች አሉ ነጭ ነገር ከጀመረኝ አንድ አመት ሞላኝ 3ጊዜ ሀኪም ቤት ሄድኩ ክኒን የሚጠጣ መዳኒት ይሰጡኛል ግን መፍትሄ የለም በጆሮየ ሆሉ ነው የሚመጣ ህመሙ የላይኛውንም ጉሮሮየን ያመኛል ግን ያበጠ/ቁሰል የለውም😢በፈጠረህ አትለፈኝ❤ ከማዳም ጋር አልቻልኩትም😢

    • @zaftips
      @zaftips 4 дня назад

      በሙያዬ ዶክተር አየደለሁም። ምክንያቱ ብዙ ሊሆን ይችላል። የዚህን ቪድዮ መልክት እንደ መነአለሻ በመጠቀም ቶሎ የህክምና ባለሙያ ጋር ሄዶ ተገቢውን ምርመራ ማድረጉን እመክራለሁ እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

    • @user-gw5id7jg8m
      @user-gw5id7jg8m 4 дня назад

      @@zaftips እሺ አመሰግናለሁ

    • @zaftips
      @zaftips 4 дня назад

      🙏🏼

  • @sandrapisu-jocic8510
    @sandrapisu-jocic8510 6 дней назад

    Bla bla bla Hypnose

  • @Anmut-s1e
    @Anmut-s1e 7 дней назад

    Wendma ebakh shufer negh ena egren matef betam echegeralehu brd new bye gze setehut sibsbgh klinik hadkugh enam nerve new alugh endat lihon ychlal

    • @zaftips
      @zaftips 4 дня назад

      ሰላም አንሙት በዋናነት የምመክር የአጥንት ዶክተር(Orthopedist) ወይም Physiotherapist ጋር እንድትሄድ ነው። እግዜር ይማርህ 🙏🏼

  • @TerefeFeleke-dh8fl
    @TerefeFeleke-dh8fl 7 дней назад

    ቀኝ በኩል ሆድ መቀጣል ምንድነው እሲቲ ንገረኝ please

    • @zaftips
      @zaftips 4 дня назад

      ምክንያቱ ብዙ ሊሆን ይችላል። የዚህን ቪድዮ መልክት እንደ መነአለሻ በመጠቀም ቶሎ የህክምና ባለሙያ ጋር ሄዶ ተገቢውን ምርመራ ማድረጉን እመክራለሁ እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @edenangle7347
    @edenangle7347 8 дней назад

    Pls bakal metche memar eflgalew pls yet new pls

    • @zaftips
      @zaftips 7 дней назад

      Hi Eden, Ethiopia aydelem yalehut. Channel wist yalutin videowoch bedenb lik ende class note eyeyazish lememar mokiri. Betechemari hamus mata lay be tiktok live astemiralew as a volunteer. „zaftips“ is my tiktok name

  • @user-ve8xk2jl4c
    @user-ve8xk2jl4c 8 дней назад

    እኔ ሀዳ የያዘኝ በሽታ ምንዲነው የካንሰር ምልክቶች የኩላሊት ምልክቶች የልብ ዲካም ምልክቶች የትቢ ብልክቶች አሁን ዴሞ የሳንባ ህመም መልክቶች ሳይ ሁሉም እኔላይ አለ እና ምን ልሁን😂 ወይ በበሽታ ተወርሬያለሁ ወይ ዴሞ እናንተ አታቁም ።

    • @zaftips
      @zaftips 7 дней назад

      😂 ላንቺ ያለሽው አንቺ ብቻ ነሽ ሁለተኛ የመኖር እድል የለም። ስለዚህ ቶሎ ብለሽ መታከም ቢያንስ ያለሽበትን የጤና ሁኔታ ማረጋገጥ

  • @dalaklatai6551
    @dalaklatai6551 8 дней назад

    በጣም አመሰግናለሁ አገላለፅህ በደብ በቀላል ዘዴ የሚያስተምር ነው

    • @zaftips
      @zaftips 7 дней назад

      🙏🏼 ዳህላክ SHARE IT

  • @user-vo3xu7vi2o
    @user-vo3xu7vi2o 9 дней назад

    Ja, ich hatte ein Haustier. Am Wochenende war ich in die Kirche.

    • @zaftips
      @zaftips 8 дней назад

      Der erste Satz ✅ …. in die Küche ❌ …. in der Küche ✅

  • @tototrengo2287
    @tototrengo2287 11 дней назад

    አጣምነው እማመሰግን ተባረክ የኔ ጥያቂ አለኝ ጥያቂ ስንጠይቅ ብቻ ነው Vreb 1ኛ ላይ የምሆን?

    • @zaftips
      @zaftips 11 дней назад

      🙏🏼 Tiyake be verb new yemijemirew

  • @KedirHikema
    @KedirHikema 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KedirHikema
    @KedirHikema 11 дней назад

    ich Liebe meine Lerahre

    • @zaftips
      @zaftips 11 дней назад

      🙏🏼 ✅ Maskulin: Ich liebe meinen Lehrer. Feminin: Ich liebe meine Lehrerin.

  • @Sarasara-do8hk
    @Sarasara-do8hk 12 дней назад

    Thank you doctor

    • @zaftips
      @zaftips 12 дней назад

      Hi Sara, I am not a doctor by profession. But I am glad that the content in the video helped you 🙏🏼

  • @bezaabate-yb8qf
    @bezaabate-yb8qf 12 дней назад

    6ወር ያልፈኛል ተረከዜ ሊወልቅ ነው በ11 ሰኔ ሳይቀረኝ ደውዬ ነበር መወሰን አቅቶኝ

    • @zaftips
      @zaftips 12 дней назад

      አትዘግይበት

  • @user-zg4xk2yo6x
    @user-zg4xk2yo6x 13 дней назад

    ዶክተር ጥያቄ ነበርኝ

    • @zaftips
      @zaftips 12 дней назад

      በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። የምችለውን አረጋለው ጥያቄሽን ለመመለስ

  • @user-zg4xk2yo6x
    @user-zg4xk2yo6x 13 дней назад

    በጣም ነው የማመሰግነው

    • @zaftips
      @zaftips 13 дней назад

      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @FikirteHeri
    @FikirteHeri 14 дней назад

    እናመሠግናለን ወተት ያለ መጠቀም ያልከውን አናውቅም ነበር ።

    • @zaftips
      @zaftips 13 дней назад

      🙏🏼

  • @user-zq5uf5np7t
    @user-zq5uf5np7t 14 дней назад

    አረ እኔ ጉልበቴን በጣም እያመመኝ ነው ምርመራ አድርጌያለሁ እናም ኦፕራስዮን ትሆኝአለሽ ተብያለሁ እብጠትና ሙቀት አለው በጉልበቴ ላይ

    • @zaftips
      @zaftips 13 дней назад

      I Hope የአጥንት ዶክተር(orthopedist) ጋር ነው የሄድሽው

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 14 дней назад

    በእውነት ግሩም የሚባል አቀራረብ ነው።

    • @zaftips
      @zaftips 14 дней назад

      🙏🏼

  • @MrrasnotShefarwo
    @MrrasnotShefarwo 14 дней назад

    መለካም

    • @zaftips
      @zaftips 14 дней назад

      🙏🏼

  • @MerhawitTesfay-rj7tz
    @MerhawitTesfay-rj7tz 15 дней назад

    2457

    • @zaftips
      @zaftips 14 дней назад

      Don’t delay go to doctor and check your health status. 🙏🏼

  • @suzangirma6829
    @suzangirma6829 15 дней назад

    Thanks

    • @zaftips
      @zaftips 15 дней назад

      🙏🏼

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 17 дней назад

    Zweiundwanzigste Ich habe am 17 .03 .1978 geboren

    • @zaftips
      @zaftips 16 дней назад

      👏 Zweiundzwanzigste ✅ Ich bin am 17.03.1978 geboren. ✅

  • @ermiyasassefa5958
    @ermiyasassefa5958 17 дней назад

    😂😂😂 አሁን ገና የ Deutsch der die das ጥቅሙ ገባኝ 😅

    • @zaftips
      @zaftips 17 дней назад

      😊 🙏🏼

  • @mamitgsbremariym
    @mamitgsbremariym 19 дней назад

    anamesegnalen

    • @zaftips
      @zaftips 19 дней назад

      🙏🏼

  • @MehariGheberkidab
    @MehariGheberkidab 20 дней назад

    Danke schön 👍👍👍👍

    • @zaftips
      @zaftips 19 дней назад

      Bitteschön 🙏🏼 Mehari

  • @Tapaaa-fu4cz
    @Tapaaa-fu4cz 21 день назад

    ❤❤❤❤

    • @zaftips
      @zaftips 21 день назад

      🙏🏼

  • @Tapaaa-fu4cz
    @Tapaaa-fu4cz 21 день назад

    ❤❤❤❤❤ታንክሰ❤❤❤❤

    • @zaftips
      @zaftips 21 день назад

      🙏🏼

  • @Tapaaa-fu4cz
    @Tapaaa-fu4cz 21 день назад

    ታንክሰ❤❤❤❤❤

    • @zaftips
      @zaftips 21 день назад

      🙏🏼

  • @Tapaaa-fu4cz
    @Tapaaa-fu4cz 21 день назад

    ታንክሰ❤❤❤

    • @zaftips
      @zaftips 21 день назад

      🙏🏼

  • @tesfalem9566
    @tesfalem9566 21 день назад

    Okay doctor RF rheumatoid factor s endte now medhantuse mendnowe

    • @zaftips
      @zaftips 19 дней назад

      Hi Tesfalem, I am not doctor by profession but you can read this: Rheumatoid factor (RF) is an autoantibody that is commonly measured in blood tests to help diagnose rheumatoid arthritis (RA) and other autoimmune conditions. Here's a more detailed look at RF and its role in the context of RA: ### **What is Rheumatoid Factor (RF)?** - **Autoantibody**: RF is an autoantibody, meaning it targets the body's own tissues. Specifically, RF targets the Fc portion of immunoglobulin G (IgG), another antibody. - **Types**: There are different types of RF, including IgM, IgG, and IgA, with IgM being the most commonly tested in clinical settings. ### **Role in Diagnosing Rheumatoid Arthritis** - **Diagnostic Marker**: The presence of RF can support the diagnosis of RA, especially when combined with clinical symptoms and other diagnostic tests. - **Sensitivity and Specificity**: RF is found in approximately 70-80% of adults with RA, making it a sensitive marker. However, it is not entirely specific to RA, as it can be present in other autoimmune diseases, infections, and in some healthy individuals, especially the elderly. - **Other Conditions**: RF can also be elevated in other conditions such as Sjögren's syndrome, systemic lupus erythematosus (SLE), chronic infections (like hepatitis C), and certain chronic inflammatory conditions. ### **Understanding RF Test Results** - **Positive Result**: A positive RF test indicates the presence of the autoantibody. Higher levels of RF are often associated with more severe disease and worse prognosis. - **Negative Result**: A negative RF test does not rule out RA. Up to 20-30% of people with RA may not have detectable RF (a condition known as seronegative RA). - **Titer Levels**: The RF test result is usually reported as a titer (e.g., 1:20, 1:80) or as a concentration (e.g., IU/mL). Higher titers or concentrations typically suggest a higher likelihood of RA or more severe disease. ### **Complementary Diagnostic Tools** - **Anti-CCP Antibodies**: Testing for anti-cyclic citrullinated peptide (anti-CCP) antibodies is another important diagnostic tool for RA. Anti-CCP antibodies are more specific to RA and can be used alongside RF testing. - **Imaging**: X-rays, MRI, or ultrasound of affected joints can help assess the extent of joint damage and inflammation. - **Clinical Evaluation**: A thorough clinical evaluation, including a detailed medical history and physical examination, is essential for diagnosing RA. ### **Management of Rheumatoid Arthritis** 1. **Medications**: - **DMARDs**: Disease-modifying antirheumatic drugs (e.g., methotrexate, sulfasalazine) are the cornerstone of RA treatment to slow disease progression. - **Biologics**: Targeted therapies (e.g., TNF inhibitors, IL-6 inhibitors) are used in patients who do not respond adequately to traditional DMARDs. - **NSAIDs and Steroids**: Nonsteroidal anti-inflammatory drugs and corticosteroids can help manage pain and inflammation but are not used as long-term solutions due to potential side effects. 2. **Lifestyle and Diet**: - **Anti-Inflammatory Diet**: Emphasize omega-3 fatty acids, antioxidants, and whole foods. Avoid processed foods, sugary drinks, and excessive red meat. - **Regular Exercise**: Low-impact activities such as swimming, cycling, and walking can help maintain joint function and overall health. - **Weight Management**: Maintaining a healthy weight reduces stress on joints and helps control inflammation. 3. **Physical Therapy**: - **Exercise Programs**: Tailored exercise programs can improve joint flexibility, strength, and overall function. - **Occupational Therapy**: Helps patients adapt daily activities to reduce joint strain and improve quality of life. ### **Conclusion** The presence of RF is an important factor in diagnosing and understanding the severity of rheumatoid arthritis, but it should be interpreted alongside other tests and clinical findings. Comprehensive management of RA includes a combination of medication, lifestyle changes, and physical therapy to control symptoms and prevent joint damage. If you have concerns about RF levels or RA symptoms, it's essential to consult with a healthcare provider for accurate diagnosis and appropriate treatment.

  • @abebamarie9333
    @abebamarie9333 22 дня назад

    Gut

  • @HenokYismu
    @HenokYismu 22 дня назад

    danka

  • @HenokYismu
    @HenokYismu 22 дня назад

    danka

  • @AsrrSdf
    @AsrrSdf 23 дня назад

    ከሰው ወደሰው ይተላለፋል እንሄይ

    • @zaftips
      @zaftips 22 дня назад

      እንደ በሽታ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ አይደለም

  • @genet-zh3ey
    @genet-zh3ey 23 дня назад

    ዶክተር በግራ ሆዴ ላይ እረፍት የሌለዉ መጠዝጠዝ ይሰማኛል እና ሀኪም ቤት ሄጄ የሀሞት ጠጠር ትንሽ ያሳያል ዉሀ ጠጪ ብለዉ መደሀኒት ሰጡኝ ግን ይጠዘጥዘኛል በጣም

    • @zaftips
      @zaftips 22 дня назад

      ሰላም ገነት በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። ምን አይነት ምርመራ እንዳደረግሽ ባላውቅም። እንዳሉት ከሆነ የምመክርሽ ነገር የህክምና ባለሙያ ጋር ሄደሽ ተገቢውን ምርመራ (በማሽን) እንድታደርጊ ነው። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @Fathimarihana-zj7yf
    @Fathimarihana-zj7yf 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤ እህቴን ተረከዙወየመተል

    • @zaftips
      @zaftips 23 дня назад

      እህትሽን እግዜር ይማርልሽ 🙏🏼

  • @Gojamewa.gojamewa
    @Gojamewa.gojamewa 24 дня назад

    ተወሰነ ሳልና ደረጅ ስወጣ የትንፋሽ ማጠር አለብኝ

    • @zaftips
      @zaftips 23 дня назад

      የምመክርሽ ነገር የህክምና ባለሙያ ጋር ሄደሽ ተገቢውን ምርመራ እንድታደርጊ ነው። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @user-jq4qs1cz2u
    @user-jq4qs1cz2u 25 дней назад

    ወድሚእደው። ተሠቃየሁ። ያለሁት። አረብአገርነው። ማንምአይረዳኝም። መግብሥበላ። ጡቴያብጣን። ሆደቁሥል። ልቤድክም። በረበሪከበላሁ። አይኒድረሥነው። የማብጠው። ተባበረኝ። እባክህ። ሀገራ እሥከምገባ። መታገሻምልጠቀሞ። ተሠቃየሁ😢😢😢

    • @zaftips
      @zaftips 23 дня назад

      የምመክርሽ ነገር የህክምና ባለሙያ ጋር ሄደሽ ተገቢውን ምርመራ እንድታደርጊ ነው። እስከዛ ድረስ ግን በዋናነት የምትመገቢው ምግብ ላይ ትኩረት አድርጊ። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

    • @user-jq4qs1cz2u
      @user-jq4qs1cz2u 22 дня назад

      @@zaftips እሺ

    • @zaftips
      @zaftips 22 дня назад

      🙏🏼

  • @kenessabukuna6937
    @kenessabukuna6937 25 дней назад

    I had heel pain before but after I met Dr. 100% ok The Best solution is special shoes

  • @kenessabukuna6937
    @kenessabukuna6937 25 дней назад

    Absolutely true ✝️✝️✝️✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @A04Samsung-lb5ox
    @A04Samsung-lb5ox 25 дней назад

    እናመሰግናለን እጅግ